Work with Yasfelgal Ethiopia

- Advertisement -

Abbyssinia




ዲጂታል ድልድይ ፈንድ Support Computer & Internet Access Fund Organized By Yasfelgal Ethiopia


የኮምፒውተር እና ኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት ያልቻሉ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እና ወጣቶች በበይነ መረብ (internet) የሚሰጡ አማራጭ የትምህርት መከታተያ ዘዴዎችን እንዲጠቀሙ እና መረጃዎችን ማግኘት እንዲችሉ ለማስቻል በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የህዝብ ቤተመጽሃፍት ቤቶች እና የህዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ፈጣን የዋይ ፋይ ኢንተርኔት (Wi-fi internet) አገልግሎትን በቀን በ10 ብር ፣ በሳምንት በ 100ብር፣ በወር በ500 ብር እንዲሁም በአመት በ2000ብር ብቻ ተጠቃሚ ለሚያደርገው የያስፈልጋል ኢትዮጵያ የኮምፒውተር እና ኢንተርኔት አገልግሎት ፈንድ ድጋፍ ያድርጉ።

Raised Total - 0 / Our Target 100000








Support Students Green Innovation Fund


Students Green Innovation Fund supports to all forms of students innovation that minimise environmental damage and ensures that natural resources are used in the most effective way possible. Support Now Yasfelgal Ethiopia's Students Green innovation fund to unleash Ethiopian students creativity in Green research and development projects for cleaner, greener and more efficient environment.

Raised Total - 0 / Our Target 100000